ትራምፕ በዋሽንግተን ከሄሊኮፕተር ጋር ተጋጭቶ ከ60 በላይ ሰዎች የሞቱበትን የአውሮፕላን አደጋ አስመልክተው በሰጡት መግለጫ አሜሪካ፣ተመድና ሌሎች ሩዋንዳ እየተሳተፈችበት ነው ያሉትን የምስራቅ ዲአርሲ ...
በእስልምና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው የረመዳን ጾም ከአንድ ወር በኋላ እንደሚጀመር ተገልጿል፡፡ አል አረቢያ እንደዘገበው ከሆነ የዘንድሮው የረመዳን ጾም የካቲት 21 ቀን አልያም ...
አሁን ደግሞ ሌላኛው የቻይናው የቴክኖሎጂ እና ሎጅስቲክስ ኩባንያ የሆነው አሊባባ ከዲፕሲክ የተሻለ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂውን ይፋ አድርጓል፡፡ ኪዌን 2.5 የተሰኘው ይህ ኤአይ የቻይናውን ...
እስራኤል 1 ሺህ 200 ገደማ ሰዎች የሞቱበትን የጥቅምት 7ቱን የሃማስ ጥቃት "ያቀደው፣ ያቀነባበረና ያስፈጸመ" ነው በሚል የምትወቅሰው መሀመድ ዴይፍ ከፈረንጆቹ 2002 ጀምሮ የሃማስ ወታደራዊ ክንፍ ...
የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሃመት የተመራ የልኡክ ቡድን በአስመራ ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቅ ጋር ውውይት ማድረጉን የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረመስቀል አስታውቀዋል ...
ከሄሊኮፕተር ጋር ተጋጭቶ ወንዝ ውስጥ ከገባው የአሜሪካ አውሮፕላን መንገደኞች የተረፈ ሰው አለመኖሩ ተነገረ። 60 መንገደኞች እና አራት የበረራ ቡድን አባላትን ያሳፈረው የአሜሪካ ኤርላይንስ ...
ከሄሊኮፕተር ጋር ተጋጭቶ ወንዝ ውስጥ ከገባው የአሜሪካ አውሮፕላን አደጋ የ67 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ። 60 መንገደኞች እና 4 የበረራ ቡድን አባላትን ያሳፈረው የአሜሪካ ኤርላይንስ አውሮፕላን በዋሽንግተን ዲሲ ሮናልድ ሬገን አውሮፕላን ማረፊያ ለማረፍ ሲቃረብ ከአሜሪካ ጦር ሄሊኮፕተር ጋር መጋጨቱ ይታወቃል። ...
የአሜሪካ ዜግነት ያለው ፓኪስታናዊ አንዋር አልሃቅ ባሳለፍነው ማክሰኞ በደቡብ ምዕራብ ኩታ ከተማ ሴት ልጁን ሂራ አንዋርን ተኩሶ መግደሉን ካመነ በኋላ በግድያ ወንጀል ተከሷል። ...
ስዊድን በፍርድ ቤት ጥፋተኝነታቸው የተረጋገጡ ወንጀለኞችን ወደ ሌሎች ሀገራት ለመላክ የተዘጋጀውን እቅድ ለማስፈጸም የሀገሪቱ ህግ አውጪ ምክር ቤት ማጽደቅ አለበት ተብሏል። ሀገሪቱ እስረኞችን ወደ ...
ስዊድን እና ዴንማርክ ቁርዓንን ማቃጠል በህግ የሚከለክል ህግ የሌላቸው በመሆኑ በህግ ተጠያቂ ለማድረግ እንደሚቸገሩ በወቅቱ ቢናገሩም በተለያዩ ሀገራት ያሉ ኢምባሲዎቻቸው ከጥቃት አልዳኑም፡፡ ይህ ...
በሽር አል አሳድን ከስልጣን ያነሳው አማጺ ቡድን መሪ አህመድ አል ሻራ የሶሪያ የሽግግር ጊዜ ፕሬዝዳንት መሆኑን አወጀ። ከሁለት ወር በፊት አሳድን ከስልጣን ለማስወገድ በተካሄደው ፈጣን ዘመቻ ...
በዙሀም መሰረት አቶ ብርሃኑ አዴሎ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዋና ኮሚሽነር በመሆን ተሹመዋል። ለሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ኮምሽነር በመሆን የተመረጡት አቶ ብርሃኑ በጉባዔው ፊት ...