በርካታ የዓለማችን ሀገራት ለቤተሰብ መመስረት ዋነኛው ነው የሚባለው ትዳር እንዲደረጅ የተለያዩ ድጋፎችን ያደርጋሉ። ከነዚህ መካከልም ግብር መቀነስ፣ ስጦታዎችን ማበርከት፣ ወጪዎችን መጋራት እና ሌሎች ...
እስካሁን የአሜሪካ አለማቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስኤአይዲ) ድጋፍ መቋረጥ እና ከአለም ጤና ድርጅት አባልነት መውጣት በዋናነት የሚጠቀሱ ሲሆን፥ በቀጣይ ከመንግስታቱ ድርጅት፣ ከኔቶ አሁን ...
ከደማስቆ ወጣ ብሎ በሚገኝ ወታደራዊ ኤርፖርት በሺህ የሚቆጠሩ ዜጎች በከፍተኛ ስቃይ፣ በድብደባ፣ በምግብ እና በህክምና እጦት እንዲሁም በተለያዩ መንገዶች መገደላቸውን ሮይተርስ አገኘሁት ያለውን ሪፖርት ጠቅሶ ዘግቧል፡፡ ...
ኤርኔስቶ ሙኑቺ ካፒንጋ አንድ ነገር ግን ከብዷቸዋል፤ የልጆቻቸውንና የልጅ ልጆቻቸውን ስም ማስታወስ። እስከ 50ኛ ያሉትን ልጆቻቸውን በደምብ የሚያስታውሱት አዛውንት የቀሪዎቹን 64 ልጆች ግን ስም ...
የያኔዋ ሶቪየት ህብረት በ1970ዎቹ፤ አሜሪካ ደግሞ ከመስከረም 11ዱ ጥቃት በኋላ ወደ አፍጋኒስታን ቢዘልቁም እንዳሰቡት አልሆነላቸውም። ዋሽንግተን ከሁለት አስርት አመታት በኋላ ያለምንም ድል ጦሯን ...
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እና የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ ዛሬ በሞቃዲሾ ተገናኝተው መክረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ከአንድ አመት በላይ የዘለቀ ...
ትራፊኮቹ በነዚህ አምቡላንሶች እንደሚንቀሳቀሱ የተረዳችው ይህች ባለ ታክሲም እንቅስቃሴ መቆጣጠሪያ ቴክኖሎጂ ወይም ጂፒኤስ በድምብቅ እንዲገጠምላቸው ታደርጋለች። ባለታክሲዋም መኖሪያ ቤቷ ሆና የታክሲ ...
ሰሜን ኮሪያ ከፍተኛ መጠን ያለው የጦር መሳሪያ ለሩሲያ እያቀረበች እንደምትገኘ እና ከ10-12 ሺህ የሚጠጉ ወታደሮችን ወደ ሩሲያ መላኳን የአሜሪካ፣ የደቡብ ኮሪያ እና የዩክሬን የስለላ ባለስልጣናት ...
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ በቱርክ አደራዳሪነት ውጥረት ለማርገብ ከተስማሙ ወዲህ ሞቃዲሾ ሲገቡ የዛሬው ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። በቆይታቸውም ከፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ ጋር እንደሚመክሩ ...
ከአንድ ወር በፊት 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆነው ስልጣን የያዙት ዶናልድ ትራምፕ ጾታቸውን የቀየሩ የሀገሪቱ ጦር አባላት የሆኑ ወታደሮችን ከስራ የሚያግድ ፕሬዝዳታዊ ትእዛዝ መፈረማቸው ይታወሳል። ...
ከዚህ በፊት የተደረጉ ጥናቶች እንደሚገልጹት ሻይ መጠጣት ድብርትን ለማስወገድ፣ ሰውነታችን አካባቢውን በቶሎ እንዲላመድ፣ የምግብ ልመትን ለማፋጠን፣ የጉሮሮ እና የአፍ ውስጥ ጤናን ለመጠበቅ እና ...
ሽሎሞ መንሱር፣ ኦሃድ ያሃሎሚ፣ ሳቺ ኢዳን እና ኢትዚክ ኤልጋራት የተባሉት ታጋቾች አስከሬን በርግጥም የእነርሱ ለመሆኑ ምርመራ እየተደረገ መሆኑን እስራኤል አስታውቃለች። ባለፈው ሳምንት ሃማስ ወደ እስራኤል የላከው የሺሪ ቢባስ አስከሬን የሌላ ሰው ሆኖ መገኘቱን ተከትሎ ነው የዘረመል ምርመራው በእስራኤልና ጋዛ ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results