News

The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ ከፋኖ ታጣቂ ቡድኖች ጋራ በመገናኘትና ቡድኑን በመደገፍ የተጠረጠሩ ሰዎች ...
የውጭ ባንኮችን ጫና ለመቋቋም የሀገር ውስጥ ባንኮች መዋሀድ እንደሚገባቸውን የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለሞያዎች ማኅበር ጥናት አመለከተ፡፡ የኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍን ለዓለም ገበያ መከፈት የተለያዩ ጥቅሞች እንዳሉት የጠቀሰው የማኅበሩ ጥናት ...
በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ መካከል የፈጠረውን አለመግባባት ለመፍታት፣ ጅቡቲ ከኢትዮጵያ ድንበር በ100 ኪሎሜትር ርቀት ላይ የሚገኘውን ታጁራ ወደብ ኢትዮጵያ እንድትጠቀምበት ማቅረቧን የጅቡቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማህሙድ አሉ ዩሱፍ ለአሜሪካ ...
በፀረ - ሽብር እንቅስቃሴ ለአፍሪካ አጋር የነበሩ እንደ ፈረንሳይ የመሳሰሉ ምዕራባዊያን ሀገራት አካባቢውን ጥለው መውጣታቸው ሩሲያ ወታደራዊ ተሳትፎዋን በአካባቢው ላይ እንድታጠናክር እገዛ እያደረገላት ነው ሲሉ ባለሞያዎች ተናገሩ። ሩሲያ ...
በሐዋሳ ምርት ጥራት ምርመራ እና ማረጋገጫ ማዕከል ገጠመን በሚሉት እንግልት እና አገልግሎት አሰጣጥ ችግር ቡናቸውን ለማዕከላዊ ገበያ በወቅቱ ማቅረብ እንዳልቻሉ የቡና አቅራቢዎች ተወካዮችና እና አሽከርካሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ገለጹ ...
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ ...
የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን፣ የውጭ የኢንቨስትመንት ባንኮችን ለማስገባት ፈቃድ መስጠት እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የንግድ ሥራ ትምህርት ቤት መምህር የሆኑት ዶክተር ዳኪቶ ዓለሙ፣ ፈቃድ ያገኛሉ የተባሉት ...
ማህበራዊ ሚድያ ከመረጃ ልውውጥ አንስቶ የህብረተሰቡን ህይወት መለወጥ የቻሉ መልካም ምግባሮች የሚካሄዱበትን ያክል፣ የማህበረሰብ እሴቶች እና ሥነ-ምግባሮች ላይም ፈተና መደቀኑን በርካታ ጥናቶች ያመለክታሉ። የማህበራዊ ሚዲያ ይዘት ፈጣሪዎች ...
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል። ረቡዕ፡- ዴሞክራሲ ...
በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ የመሬት መንሸራተት አደጋ የሞቱ ተጨማሪ የ12 ሰዎች አስከሬን መገኘቱን፣ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ወይዘሮ ሠናይት ሰሎሞን፣ ዛሬ ማክሰኞ በሰጡት መግለጫ ...
መንግስት ባለፉት ስድስት አመታት ለበጎ ፍቃድ ስራዎች ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ እንደሚገኝ ይገልጻል፡፡ ይሁንና ስራዎቹ በክረምት ብቻ የሚሰሩና አብዛኛውን ህዝብ አሳታፊ በሚሆን መልኩ እየተሰሩ አይደለም በሚል ቅሬታ ይነሳል፡፡ የሴቶችና ...